Telegram Group & Telegram Channel
ባሳለፍነው ሳምንት ሎምባርዲያ ሬስቶራንት የነበረበት ህንፃ በግብረ-ሀይል በፈረሰበት ወቅት የሚሸጣቸውን መፅሀፎቹን ለመሰብሰብ ሲጥር ህይወቱ ያለፈው የጌትነት ቤተሰብን ሁላችንም እናግዝ።

ወንድሙ በስልክ እንደነገረኝ ጌትነት በወላጅ እናቱ የምታድግ የስምንት አመት ልጅ አለችው፣ እናቱም በጌትነት እና ሌሎች ልጆቻቸው የሚረዱ ናቸው።

ብዙዎቻችሁ ድጋፍ ለማድረግ እንደምትፈልጉ በጠየቃችሁት መሰረት የጌትነት እናትን የባንክ አካውንት አቅርቤዋለሁ:

ወ/ሮ ፍፁም ደምሴ
1000114344447
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

tg-me.com/eliasmeseret/7452
Create:
Last Update:

BY ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

Share with your friend now:
tg-me.com/eliasmeseret/7452

View MORE
Open in Telegram

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The messaging service and social-media platform owes creditors roughly $700 million by the end of April, according to people briefed on the company’s plans and loan documents viewed by The Wall Street Journal. At the same time, Telegram Group Inc. must cover rising equipment and bandwidth expenses because of its rapid growth, despite going years without attempting to generate revenue.

Telegram announces Search Filters

With the help of the Search Filters option, users can now filter search results by type. They can do that by using the new tabs: Media, Links, Files and others. Searches can be done based on the particular time period like by typing in the date or even “Yesterday”. If users type in the name of a person, group, channel or bot, an extra filter will be applied to the searches.

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ from tw

Telegram ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
FROM USA